Image placeholder
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት 8 የታደሱ የአቅመ ደካማ ቤቶች በነገው እንደሚያስረክብ ገለጸ።
By Belay | 2023-08-04

የክፍለ ከተማው ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኃይለ ማርያም አባይነህ እንደገለጹት በክፍለ ከተማው በክረምት በጎ ፈቃድ 300 የሚሆኑ የአቅመ ደካማ ለማደስ እቅድ መያዙን የገለጹ ሲሆን 185 ቤቶች ሙሉ በሙሉ ፈርሶ 81 የሚሆኑት በአዲስ መልክ እየተሰራ እንደሆነ ገልጸዋል።

ኃላፊው አክለው በክፍለ ከተማው የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለስልጣን ከሚያድሳቸው 10 የአቅመ ደካማ ቤቶች ውስጥ 8ቱን ተጠናቀው በነገው ዕለት እንደሚያስረክብ ገልጸዋል።

የቅርብ ዜና


Loading...