ሀ) የዜጎችና የሕዝቦች ክብር፤
ለ) ነጻነት፤
ሐ) ፍትሕ፤
መ) ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እኅትማማችነት፤
ሠ) አሳታፊነት፣
ረ) ግልፀኝነትና ተጠያቂነት ናቸው፡፡
ሀ) ሕዝባዊነት፤
ለ) ዴሞክራሲያዊነት፤
ሐ) የሕግ የበላይነት፤
መ) ልማትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት፤
ሠ) ተግባራዊ እውነታ፤
ረ) ሀገራዊ አንድነትና ኅብረ ብሔራዊነት ናቸው፡፡