Image placeholder
የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በጉለሌ ወረዳ 9 ስፖርት ለጤንነት፣ ለሰላም፣ ለወንድማማችነትና ለአብሮነት በሚል መሪ ቃል ተካሂዷል።
By Belay | 2023-07-31

የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በጉለሌ ወረዳ 9 ስፖርት ለጤንነት፣ ለሰላም፣ ለወንድማማችነትና ለአብሮነት በሚል መሪ ቃል ተካሂዷል።

በማስ ስፖርቱም ላይ የክፍለ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች የወረዳው አጠቃላይ አመራር የስፖርት ቤተሰቦች እና ማህበረሰቡ በስፋት ታድመዋል።

የክብር እንግዳ ሆነው የተገኙት የክፍለ ከተማው ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ይከበር ስማቸው እንደገለጹት በየጊዜው በደመቀ ሁኔታ የሚካሄደው የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በህዝቡ ዘንድ መነቃቃትንና ህብረትን የሚፈጥር ነው ሲሉ ገልጸዋል።

የቅርብ ዜና

Loading...