Image placeholder
የጉለሌ ክፍለ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት በክፍለ ከተማው በሁሉም ወረዳዎች ዛሬም እሁድ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
By Belay | 2023-08-27

አገልግሎቱን ፈጣን ቀልጣፋና ለትምርት ምዝገባና ለተለያዩ አስቸኳይ ጉዳዬች በቂ አገልግሎት ለመስጠት ቅዳሜና እሁድ እንደተጀመረ ተገልጿል ።

በመሆኑም አገልግሎቱንም ተደራሽ ለማድረግ ዛሬም ነሃሴ 21, 2015 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስ የልደት ምዘገባ አገልግሎት በሁሉም ወረዳዎች እየተሰጠ ስለሚገኝ ነዋሪዎችም አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።

የቅርብ ዜና


Loading...